how
የደረቅ ሳሙና ማሽን

ይህ ማሽን የገላ ሳሙና፣የልብስ ሳሙና እና አጃክስ ሰሙና ለማምረት ያገለግላል።በቤት የማብራት ቆጣሪ (single phase)እንዲሁም (three phase) አማራጭ አለን።የማምረት አቅሙ በሰአት 500 ፍሬ ትንሹ ማሽንእስከ 5000ፍሬ (የትልቁ ማሽን) ነው።

Read more